"ደህንነትዎን ጠብቀው ያሽከርክሩ" "የመኪና አነዳድ ሁኔታዎችን በተመለከተ ሙሉ በሙሉ ግንዛቤ ይኑርዎት፣ እንዲሁም የሚመለከታቸውን ሕጎች ሁልጊዜ ያክብሩ። የሚሰጡ አቅጣጫዎች ምናልባት ትክክል ያልሆኑ፣ ያልተሟሉ፣ አደገኛ፣ አግባብ ያልሆኑ፣ የተከለከሉ ወይም አስተዳደራዊ አካባቢዎችን ማቋረጥን የሚያካትቱ ሊሆኑ ይችላሉ። በተጨማሪም የንግድ ሥራ መረጃ ትክክል ያልሆነ ወይም ያልተሟላ ሊሆን ይችላል። ውሂብ ቅጽበታዊ አይደለም፣ እና የአካባቢ ትክክለኛነት ዋስትና ሊሰጥበት አይችልም። መኪና በሚነዱበት ጊዜ የእርስዎን ተንቀሳቃሽ መሣሪያ አይነካኩ ወይም ለAndroid Auto የታለሙ መተግበሪያዎችን አይጠቀሙ።"