"የዩኤስቢ ማስተካከያ የቴሌቪዥን ግብዓት" "በርቷል" "ጠፍቷል" "ማስኬድን ለማጠናቀቅ እባክዎ ይጠብቁ" "የሰርጥ ምንጭዎን ይምረጡ" "ምንም ሲግናል የለም" "ወደ %s ማስተካከል አልተሳካም" "መቃኘት አልተሳካም" "የዩኤስቢ ማስተካከያ ሶፍትዌር በቅርብ ጊዜ ዘምኗል። እባክዎ ሰርጦቹን እንደገና ይቃኙዋቸው።" "AC3 ኦዲዮ አይገኝም" "የጣቢያ ማስተካከያ ማዋቀር" "የዩኤስቢ ጣቢያ ማስተካከያ ማዋቀር" "የዩኤስቢ ማስተካከያ መሰካቱን እና ከቴሌቪዥን ምልክት ምንጭ ጋር መገናኘቱን ያረጋግጡ።\n\nየአየር ላይ አንቴና የሚጠቀሙ ከሆነ አቀማመጡን ወይም አቅጣጫውን ያስተካክሉ። ለተሻሉ ውጤቶች ከፍ አድርገው ከመስኮት አጠገብ ያስቀምጡት።" "ቀጥል" "አሁን አይደለም" "የጣቢያ ቅንብር እንደገና እንዲሄድ ይደረግ?" "ይሄ ከዩኤስቢ ማስተካከያ የተገኙ ጣቢያዎችን አስወግዶ አዲስ ጣቢያዎችን እንደገና ይቃኛል።\n\nየዩኤስቢ ማስተካከያው መሰካቱን እና ከቴሌቪዥን ምልክት ምንጩ መገናኘቱን ያረጋግጡ።\n\nየአየር ላይ አንቴና የሚጠቀሙ ከሆነ አቀማመጡን ወይም አቅጣጫውን ያስተካክሉ። ለተሻሉ ውጤቶች ከፍ አድርገው ከመስኮት አጠገብ ያስቀምጡት።" "ቀጥል" "ተወው" "የግንኙነት ዓይነትን ይምረጡ" "ከማስተካከያው ጋር የተገናኘ ውጫዊ አንቴና ካለ አንቴናን ይምረጡ። የእርስዎ ጣቢያዎች ከገመድ አገልግሎት አቅራቢ የሚመጡ ከሆነ ገመድን ይምረጡ። እርግጠኛ ካልሆኑ ሁለቱም ዓይነቶች ይቃኛሉ፣ ሆኖም ግን ይሄ ረዘም ያለ ጊዜ ሊወስድ ይችላል።" "አንቴና" "ገመድ" "እርግጠኛ አይደሉም" "ግንባታ ብቻ" "የዩኤስቢ ሰርጥ ማስተካከያ ቅንብር" "ይሄ በርካታ ደቂቃዎችን ሊወስድ ይችላል" %1$d ሰርጦች ተገኝቷል %1$d ሰርጦች ተገኝቷል "የጣቢያ ቅኝትን አቁም" %1$d ሰርጦች ተገኝተዋል %1$d ሰርጦች ተገኝተዋል ግሩም! በሰርጥ ቅኝት ጊዜ %1$d ሰርጦች ተገኝተዋል። ትክክል የማይመስል ከሆነ የአንቴናውን አቀማመጥ አስተካክለው እንደገና ለመቃኘት ይሞክሩ። ግሩም! በሰርጥ ቅኝት ጊዜ %1$d ሰርጦች ተገኝተዋል። ትክክል የማይመስል ከሆነ የአንቴናውን አቀማመጥ አስተካክለው እንደገና ለመቃኘት ይሞክሩ። "ተከናውኗል" "እንደገና ቃኝ" "ምንም አይነት ጣቢያዎች አልተገኙም።" "ቅኝቱ ምንም ጣቢያዎችን አላገኘም። የዩኤስቢ ማስተካከያው መሰካቱን እና ከቴሌቪዥን ምልክት ምንጩ ጋር መገናኘቱን ያረጋግጡ።\n\nየአየር ላይ አንቴና የሚጠቀሙ ከሆነ አቀማመጡን ወይም አቅጣጫውን ያስተካክሉ። ለተሻሉ ውጤቶች ከፍ አድርገው ከመስኮት አጠገብ ያስቀምጡት እና እንደገና ይቃኙ።" "እንደገና ቃኝ" "ተከናውኗል" "የቲቪ ሰርጦችን ቃኝ" "የዩኤስቢ ሰርጥ ማስተካከያ ቅንብር"