"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ"
"የስልክ አገልግሎቶች"
"የአደጋ ጊዜደዋይ"
"ስልክ"
"የFDN ዝርዝር"
"ያልታወቀ"
"የግል ቁጥር"
"የሕዝብ ስልክ"
"ያዝናቆይ"
"የMMI ኮድ ጀምሯል"
"የUSSD ኮድ አሂድ ላይ ነው..."
"የMMI ኮድ ቀርቷል"
"ይቅር"
"የUSSD መልዕክት በ%d እና %d ቁምፊዎች መካከል መሆን አለበት። እባክዎ እንደገና ይሞክሩ።"
"የስብሰባስልክ ጥሪ አደራጅ"
"እሺ"
"ድምጽ ማጉያ"
"የስልክ እጀታ ጆሮማዳመጫ"
"ባለ ገመድ የጆሮ ማዳመጫ"
"ብሉቱዝ"
"የሚከተሉትንድምፆች ላክ?\n"
"ድምፆች በመላክ ላይ \n"
" ላክ"
"አዎ"
"አይ"
"የልቅ ምልክት ተካ በ"
"የድምፅመልዕክት ቁጥርአመለጠ"
"በSIM ካርዱ ላይምንም የድምፅመልዕክት ቁጥር አልከተቀመጠም።"
"ቁጥር አክል"
"የSIM ካርድዎ አልታገደም። ስልክዎ በመከፈት ላይነው..."
"የSIM አውታረመረብ መክፈቻ ፒን"
"ክፈት"
"አሰናብት"
"አውታረመረብ ለማስከፈት በመጠየቅ ላይ..."
"የአውታረ መረብ ክፈትጥየቃአል ተሳካም።"
"የአውታረ መረብክፈት ተሳክቷል።"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ አውታረ መረብ ቅንብሮች ለዚህ ተጠቃሚ አይገኙም"
"የGSM ጥሪ ቅንብሮች"
"የጂኤስኤም ጥሪ ቅንብሮች (%s)"
"CDMA የጥሪ ቅንብሮች"
"የሲዲኤምኤ ጥሪ ቅንብሮች (%s)"
"የመዳረሻ ነጥብ ስም"
"የአውታረመረብ ቅንብሮች"
"የመደወያ መለያዎች"
"ከዚህ ጋር ጥሪዎችን አድርግ"
"SIP ጥሪዎችን ከዚህ ጋር አድርግ"
"በመጀመሪያ ጠይቅ"
"የሚገኝ አውታረ መረብ የለም"
"ቅንብሮች"
"መለያዎች ይምረጡ"
"የስልክ መለያዎች"
"የSIP መለያ ያክሉ"
"የመለያ ቅንብሮችን ይውቀሩ"
"የሁሉም ደዋይ መለያዎች"
"የትኛዎቹ መለያዎች ጥሪዎችን ማድረግ እንደሚችሉ ይምረጡ"
"የWi-Fi ጥሪ ማድረጊያ"
"አብሮ የተገነባ የግንኙነት አገልግሎት"
"የድምፅ መልዕክት"
"የድምጽ መልዕክት (%s)"
"VM:"
"የአውታረ መረብ ትእምርተ ከዋኝ"
"የአስቸኳይ አደጋ ስርጭቶች"
"የጥሪ ቅንብሮች"
"ተጨማሪ ቅንብሮች"
"ተጨማሪ ቅንብሮች (%s)"
"ተጨማሪGSM ጥሪ ቅንብሮች"
"ተጨማሪCDMA ጥሪ ቅንብሮች"
"ተጨማሪCDMA ጥሪ ቅንብሮችብቻ"
"የአውታረ መረብአገልግሎት ቅንብሮች"
"የደዋይ ID"
"ቅንብሮች በመጫን ላይ..."
"በወጪ ጥሪዎች ላይ ቁጥርተደብቋል"
"በወጪ ጥሪዎች ላይ ቁጥር ታይቷል"
"በወጪ ጥሪዎች ቁጥሬን ለማሳየት የነባሪ ከዋኝቅንብሮችን ተጠቀም"
"ጥሪ በመጠበቅ ላይ"
"በደውል ጊዜ፣ገቢ ደውሎችን አሳውቀኝ"
"በደውል ጊዜ፣ገቢ ደውሎችን አሳውቀኝ"
"የጥሪ በማስላለፍ ላይ ቅንብሮች"
"የጥሪ ማስተላለፊያ ቅንብሮች (%s)"
"ጥሪ ማስተላለፍ"
"ሁልጊዜ አስተላልፍ"
"ሁልጊዜ ይህን ቁጥር ተጠቀም"
"ሁሉንም ጥሪዎች በማስተላለፍ ላይ"
"ሁሉንም ጥሪዎች ወደ{0} አስተለልፍ"
"ቁጥር የለም"
"ጠፍቷል"
"ባተሌ ሲኮን"
"ቁጥሩ ሲያዝ"
"ወደ {0}በማስተላለፍ ላይ"
"ጠፍቷል"
"ስልክህ ስራ ሲበዛበት የድምጽ ተያያዥ ሞደም አቅራቢህ የጥሪ-ማስተላለፍን አይደግፍም።"
"መልስ ሳይሰጥ ሲቀር"
"ቁጥሩ ሳይነሳ"
"ወደ {0}በማስተላለፍ ላይ"
"ጠፍቷል"
"ስልክህ በማይመልስበት ጊዜ የድምጽ ተያያዥ ሞደም አቅራቢህ የጥሪ-ማስተላለፍን አይደግፍም።"
"የማልገኝ ሲሆን"
"ቁጥሩሳይገኝ"
"ወደ {0}በማስተላለፍ ላይ"
"ቦዝኗል"
"ስልክህ በማይደረስበት ጊዜ የድምጽ ተያያዥ ሞደምህ የጥሪ-ማስተላለፍን አይደግፍም።"
"የጥሪ ቅንብሮች"
"የጥሪ ቅንብሮች በአስተዳዳሪ ተጠቃሚው ብቻ ነው ሊለወጡ የሚችሉት።"
"ቅንብሮች (%s)"
"የጥሪ ቅንብሮች ስህተት"
"ቅንብሮች በማንበብ ላይ..."
"ቅንብሮችን በማዘመን ላይ…"
"ቅንብሮችን በማህደር ላይ..."
"ከአውታረ መረብ ያልተጠበቀ ምላሽ"
"አውታረ መረብ ወይም SIM ካርድ ስህተት።"
"የSS ጥያቄ ወደ የDIAL ጥያቄ ተቀይሯል።"
"የSS ጥያቄ ወደ የUSSD ጥያቄ ተቀይሯል።"
"የSS ጥያቄ ወደ አዲስ የSS ጥያቄ ተቀይሯል።"
"የስልክህ መተግበሪያ የተወሰነ ስልክ ቁጥሮች ቅንብር የበራ ነው። በዚህም ውጤት መሰረት፣ ከጥሪ ጋር የተያያዙ አንዳንድ ባህሪያት እየሰሩ አይደለም።"
" እነዚህን ቅንብሮች ከማየትህ በፊት ሬዲዮኑን አብራ።"
"እሺ"
"አብራ"
"አጥፋ"
"አዘምን"
- "ነባሪ አውታረመረብ"
- "ቁጥር ደብቅ"
- "ቁጥርአሳይ"
"የድምፅ መልዕክት ቁጥርተለውጧል።"
"የድምጽ ፖስታ ቁጥርን መለወጥ አልተቻለም፡፡ ይህ ችግር በዚህ ከቀጠለ የድምጸ ተያያዥ ሞደም አቅራቢህን \nአግኝ፡፡"
"የማስተላለፊያ ቁጥርን መለወጥ አልተቻለም፡፡ ይህ ችግር በዚህ ከቀጠለ የድምጸ ተያያዥ ሞደም አቅራቢህን \nአግኝ፡፡"
"አሁን ያሉትን ማስተላለፊያ ቁጥሮች ቅንብሮችን ሰርስሮ ማውጣትና ማስቀመጥ አልተቻለም።\nወደ አዲስ አቅራቢ የሆነ ሆኖ ቀይር?"
"ምንም ለውጥ አልተደረገም።"
"የድምፅ መልዕክት አገልግሎት ምረጥ"
"የእርስዎ ድምጸ ተያያዥ ሞደም"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ አውታረ መረብ ቅንብሮች"
"የሚገኙ አውታረመረቦች"
"በመፈለግ ላይ…"
"ምንም አውታረመረብ አልተገኘም።"
"አውታረመረቦች ፈልግ"
"አውታረ መረቦች በመፈለግ ላይ ስህተት"
"በ%s ላይ በመመዝገብ ላይ..."
"የSIM ካርድህ ወደዚህ አውታረመረብ ግንኙነት አይፈቅድም።"
"በአሁን ጊዜ ወደዚህ አውታረ መረብ ማገናኘት አልተቻለም፡፡ በኋላ እንደገና ሞክር፡፡"
"በአውታረ መረብ ላይ የተመዘገበ።"
"የአውታረ መረብ ከዋኝ ምረጥ"
"የሚገኙ አውታረመረቦች በሙሉ ፈልግ"
"በራስ ሰር ምረጥ"
"ተመራጭ አውታረ መረብን በራስ ሰር ምረጥ"
"ራስ ሰር ምዝገባ...."
"የሚመረጠው የአውታረ መረብ አይነት"
"የአውታረመረቡንመከወኛ ሁነታ ለውጥ"
"የሚመረጠው የአውታረ መረብ አይነት"
"ተመራጭ የአውታረመረብ ፡WCDMA ሁነታ ተመራጭ"
"ተመራጭ የአውታረመረብ ፡GSM ሁነታ ብቻ"
"ተመራጭ የአውታረመረብ ፡WCDMA ሁነታ ብቻ"
"ተመራጭ የአውታረመረብ ፡GSM/WCDMA ሁነታ"
"ተመራጭ የአውታረመረብ ፡CDMA ሁነታ"
"ተመራጭ የአውታረመረብ ፡CDMA/EvDo ሁነታ"
"ተመራጭ የአውታረመረብ ፡CDMA ሁነታ ብቻ"
"ተመራጭ የአውታረመረብ ፡EvDo ሁነታ ብቻ"
"ተመራጭ የአውታረመረብ ሁኔታ: CDMA/EvDo/GSM/WCDMA"
"ተመራጭ የአውታረመረብ ሁኔታ፡ LTE"
"ተመራጭ የአውታረመረብ ሁኔታ: GSM/WCDMA/LTE"
"ተመራጭ የአውታረመረብ ሁኔታ ፡ CDMA+LTE/EVDO"
"ተመራጭ የአውታረመረብ ፡ አለምአቀፍ"
"ተመራጭ የአውታረመረብ ሁኔታ፡ LTE / WCDMA"
"ተመራጭ የአውታረ መረብ ሁነታ፦ LTE / GSM / UMTS"
"ተመራጭ የአውታረመረብ ፡LTE / CDMA ሁነታ"
"የተመረጠው የአውታረ መረብ ሁነታ፦ TDSCDMA"
- "LTE / WCDMA"
- "LTE"
- "አለምአቀፍ"
- "GSM/WCDMA/LTE"
- "CDMA + LTE/EvDo"
- "CDMA/EvDo/GSM/WCDMA"
- "EvDo ብቻ"
- "CDMA ያለ EvDo"
- "CDMA/EvDo በራስሰር"
- "GSM / WCDMA ራስሰር"
- "WCDMA ብቻ"
- "GSM ብቻ"
- "GSM / WCDMA ተመራጭ"
"የተሻሻለ የ4ጂ LTE ሁነታ"
"የድምፅ እና ሌሎች የመልዕክት ልውውጦችን ለማሻሻል LTE አገልግሎቶችን ይጠቀሙ (የሚመከር)"
"ውሂብ ነቅቷል"
"የውሂብ አጠቃቀም ፍቀድ"
"ትኩረት"
"ውሂብ በእንቅስቃሴ ላይ"
"በእንቅስቃሴ ላይ ሲሆን ወደ ውሂብ አገልግሎቶች ተያያዝ"
"በእንቅስቃሴ ላይ ሲሆን ወደ ውሂብ አገልግሎቶች ተያያዝ"
"የውሂብ ተያያዥነት የጠፋበት ምክንያት የቤትህን አውታረ መረብ እንቅስቃሴ ውሂብ በማጥፋትህ ነው።"
"ከፍተኛ ክፍያዎችን ሊያስከትልብዎት ይችላል።"
"የውሂብ ዝውውር ፍቀድ?"
"GSM/UMTS አማራጮች"
"CDMA አማራጮች"
"የውሂብ አጠቃቀም"
"የውሂብ በአሁኑ ክፍለ ጊዜ ተጠቅሟል"
"የውሂብ አጠቃቀም ክፍለ ጊዜ"
"የውሂብ ደረጃ መመሪያ"
"በተጨማሪ ለመረዳት"
"የ%1$s (%2$d٪) %3$s ከፍተኛ ክፈለ ጊዜ \nቀጣይ ክፍለ ጊዜ በ%4$d ቀናቶች (%5$s) ይጀምራል።"
"የ%1$s (%2$d٪) %3$s ከፍተኛ ክፈለ ጊዜ"
"%1$sከከፍተኛው ዘሏል\n የውሂብ ደረጃ ወደ %2$d Kb/s ዝቅ ብሏል።"
"የ%1$d٪ ዙር ሄዷል \nቀጣይ ክፍለ ጊዜ በ%2$d ቀኖች(%3$s) ይጀምራል"
"የውሂብ አጠቃቀም ወሰን ከበለጠየውሂብ ደረጃ ወደ %1$dKb/s ቀንሷል።"
"ተጨማሪ የአገልግሎት አቅራቢዎ የተንቀሳቃሽ ስልክ አውታረ መረብዎ ውሂብ አጠቃቀም መመሪያ"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ SMS ስርጭት"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ SMS ስርጭት"
"የ SMS ህዋስ ማሰራጫ አልነቃም"
"የህዋስ SMS ማሰራጫ አልነቃም"
"የህዋስ SMS ማሰራጫ ቅንብሮች"
"የአደጋ ጊዜ ስርጭት"
"የአደጋ ጊዜ ስርጭት ነቅቷል"
"የአደጋ ጊዜ ስርጭት አልነቃም"
"አስተዳደራዊ"
"አስተዳደራዊ ነቅቷል"
"አስተዳደራዊ አልነቃም"
"ጥገና"
"ጥገና ነቅቷል"
"ጥገና አልነቃም"
"ጠቅላላ ዜና"
"የሥራ እና ፋይናንስ ዜናዎች"
"የስፖርት ዜና"
"የመዝናኛ ዜና"
"የአገር ውስጥ"
"የአካባቢው ዜና ነቅቷል"
"የአካባቢው ዜና አልነቃም"
"ክልላዊ"
"ክልላዊ ዜና ነቅቷል"
"ክልላዊ ዜና አልነቃም"
"ብሔራዊ"
"ብሔራዊ ዜና አልነቃም"
"ብሔራዊ ዜና አልነቁም"
"ዓለም ዓቀፍ"
"ዓለም ዓቀፍ ዜና ነቅቷል"
"ዓለም ዓቀፍ ዜና አልነቃም"
"ቋንቋ"
"የዜና ቋንቋዎችን ምረጥ"
- "እንግሊዘኛ"
- "ፈረንሳይኛ"
- "ስፓኒሽ"
- "ጃፓናዊ"
- "ኮሪያኛ"
- "ቻይናዊ"
- "እብራይስጥ"
- "1"
- "2"
- "3"
- "4"
- "5"
- "6"
- "7"
" ቋንቋዎች"
" የአካባቢው አየር ሁኔታ"
" የአካባቢው አየር ሁኔታ ነቅቷል"
" የአካባቢው አየር ሁኔታ አልነቃም"
"የአካባቢ ትራፊክ ሪፖርቶች"
"የአካባቢ ትራፊክ ሪፖርቶች ነቅቷል"
"የአካባቢ ትራፊክ ሪፖርቶች አልነቁም"
"የአካባቢው አውሮፕላን ማረፊያ የበረራ ፕሮግራም"
"የአካባቢው አውሮፕላን ማረፊያ የበረራ ፕሮግራም ነቅቷል"
"የአካባቢው አውሮፕላን ማረፊያ የበረራ ፕሮግራም አልነቃም"
"ምግብ ቤቶች"
"ምግብ ቤቶች ነቅተዋል"
"ምግብ ቤቶች አልነቁም"
"መኖሪያ"
"መኖሪያ ነቅቷል"
"ሎጅ አልነቃም"
"የችርቻሮ መሸጫ ማውጫ"
"የችርቻሮ መሸጫ ማውጫ ነቅቷል"
"የችርቻሮ መሸጫ ማውጫ አልነቃም"
"ማስታወቂያዎች"
"ማስታወቂያዎች ነቅተዋል"
"ማስታወቂያዎች አልነቃም"
"የገበያ ማዕከል ጥሪ"
"የገበያ ማዕከል ጥሪ ነቅቷል"
"የገበያ ማዕከል ጥቅሶች አልነቁም"
"የቅጥር ዕድሎች"
"የቅጥር ዕድሎች ነቅተዋል"
"የቅጥር ዕድሎች አልነቃም"
"ሕክምና፣ጤና እና ሆስፒታል"
"ሕክምና፣ጤና እና ሆስፒታል ነቅተዋል"
"ሕክምና፣ ጤና እና ሆስፒታል አልነቃም"
"የቴክኖሎጂ ዜና"
"የቴክኖሎጂ ዜና ነቅቷል"
"የቴክኖሎጂ ዜና አልነቃም"
"ብዙ ምድብ"
"ብዙ ምድብ ነቅቷል"
"ብዙ-ምድብ አልነቃም"
"LTE (የሚመከር)"
"4G (የሚመከር)"
"አለምአቀፍ"
"የሥርዓት ምርጫ"
"የCDMA በእንቅስቃሴ ላይ ሁኔታ ለውጥ"
"የሥርዓት ምርጫ"
- "መነሻ ብቻ"
- "ራስ ሰር"
"የCDMA ደንበኝነት ምዝገባ"
"በRUIM/SIM እና NV መካከል ለውጥ"
"ምዝገባ"
- "RUIM/SIM"
- "NV"
- "0"
- "1"
"መሣሪያ አግብር"
"የውሂብ አግልግሎት አዋቅር"
"የድምጸ ተያያዥ ሞደም ቅንብሮች"
"በቋሚነት የሚደወልባቸው ቁጥሮች"
"የተወሰኑ ቁጥሮች ላይ መደወል (%s)"
"FDN ዝርዝር"
"የFDN ዝርዝር (%s)"
"የFDN አግብር"
"የቋሚ መደወያቁጥሮች ነቅተዋል"
"የቋሚ መደወያቁጥሮች ቦዝነዋል"
"FDN አንቃ"
"FDN አቦዝን"
"PIN2 ለውጥ"
"FDN አታስችል"
"FDN አታስችል"
"የቋሚ መደወያቁጥሮችአደራጅ"
"ለFDN ድረስ ፒን ለውጥ"
"የስልክ ቁጥር ዝርዝር አደራጅ"
"የድምፅ ብቸኝነት"
"የተሻሻለውን የብሕትውነት ሁነታ አስችል"
"TTY ሁነታ"
"TTY ሁነት አዘጋጅ"
"ራስ ዳግም ሞክር"
"ራስ ድጋሚ አስጀምር ሁናቴ አስችል"
"የTTY ሁነታ ለውጥ በቪዲዮ ጥሪ ጊዜ አይፈቀድም"
"እውቅያዎች አክል"
"እውቅያ አርትዕ"
"እውቅያ ሰርዝ"
"ፒን2 ተይብ"
"ስም"
"ቁጥር"
"አስቀምጥ"
"ቋሚ ተደዋይ ቁጥር አክል"
"ቋሚ ተደዋይ ቁጥሮችን ማከል"
"ቋሚ መደወያ ቁጥር ታክሏል።"
"ቋሚ መደወያ ቁጥር አርትዕ"
"ቋሚ መደወያ ቁጥር በማዘመን ላይ...."
"ቋሚ መደወያ ቁጥር ዘምኗል።"
"በቋሚ መደወያ ቁጥር ሰርዝ"
"በቋሚ መደወያ ቁጥር በመሰረዝ ላይ..."
"ቋሚ መደወያ ቁጥር ተሰርዟል።"
"የተሳሳተ ፒን ስላስገባህ FDN አልዘመነም፡፡"
"ቁጥሩ ከ20 አሀዞች በላይ መብለጥ ስለማይችል FDN አልዘመነም፡፡"
"FDN አልዘመነም። ፒን2 ትክክል አልነበረም፣ ወይም የስልክ ቁጥሩ ተቀባይነት አላገኘም።"
"FDN ክወና አልተሳካም!"
"ከSIM ካርድ ላይ በማንበብ ላይ..."
"በ SIM ካርድዎ ላይ ዕውቂያዎች የሉም።"
"ለማስገባት ዕውቂያዎች ምረጥ"
"ከሲም ካርድ ላይ እውቂያዎችን ለማስመጣት የአውሮፕላን ሁኔታን ያጥፉ።"
"SIM ፒን አንቃ/አቦዝን"
"የSIM ፒን ለውጥ"
"SIM ፒን :"
"የድሮ ፒን"
"አዲስPIN"
"አዲስ ፒን አረጋግጥ"
"የተየበከው የድሮ ፒን ትክክል አይደለም። እባክህ እንደገና ሞክር።"
"ያስገባኸው ፒኖች አይዛመዱም። እንደገና ሞክር።"
"ከ4 እስከ 8 ቁጥሮች የያዘ ፒን ተይብ"
"SIM PIN አጽዳ"
"SIM PIN አቀናብር"
"PIN በማቀናበር ላይ…"
"PIN ተቀናብሯል"
"PIN ጸድቷል"
"PIN ልክ አይደለም"
"PIN ዘምኗል"
"የይለፍ ቃል ልክ አይደለም። PIN አሁን ታግዷል። PUK ተጠይቋል።"
"PIN2"
"የድሮ PIN2"
"አዲስPIN2"
"አዲስ ፒን አረጋግጥ"
"PUK2 ልክ አይደለም። እንደገና ይሞክሩ።"
"አሮጌው PIN2 ልክ አይደለም። እንደገና ይሞክሩ።"
"PIN2ዎች አይመሳሰሉም። እንደገና ይሞክሩ።"
"ከ4 እስከ 8 ቁጥሮች የሆነ PIN2 ያስገቡ።"
"8 ቁጥሮች የሆነ PUK2 ያስገቡ።"
"PIN2 ዘምኗል"
"PUK2 ኮድ ያስገቡ"
"የይለፍ ቃል ልክ አይደለም። PIN2 አሁን ታግዷል። እንደገና ይሞክሩ፣ PIN 2 ይለውጡ።"
"የይለፍ ቃል ልክ አይደለም። SIM አሁን ተቆልፏል። PUK2 ያስገቡ።"
"ፒን2 በቋሚነት ታግዷል።"
\n"እርስዎ %d ቀሪ ሙከራዎች አልዎት።"
"PIN2 ከአሁን በኋላ አልታገደም"
"የአውታረ መረብ ወይም የሲም ካርድ ስህተት"
"ተከናውኗል"
"የድምፅ መልዕክት ቁጥር"
"በመደወል ላይ"
"ዳግም በመደወል ላይ"
"የስብሰባ ጥሪ"
"ገቢ ጥሪ"
"ጥሪ አብቅቷል"
"ያዝናቆይ"
"በመዝጋት ላይ"
"ጥሪ ላይ"
"አዲስ የድምፅ መልዕክት"
"አዲስ የድምፅ መልዕክት%d"
"ደውል %s"
"የማይታወቅ የድምፅ መልዕክት ቁጥር"
"ምንም አገልግሎት የለም"
"የተመረጠ አውታረመረብ(%s) የለም"
"ጥሪ ለማድረግ የአውሮፕላን ሁነታን ያጥፉ።"
"ጥሪ ለማድረግ የአውሮፕላን ሁኔታን ያጥፉ ወይም ወደ ሽቦ አልባ አውታረ መረብ ያገናኙ።"
"አስቸኳይ ያልሆነ ጥሪ ለማድረግ ከአስቸኳይ መልሰህ ደውል ሁነታ ይውጡ።"
"በአውታረ መረቡ ላይ አልተመዘገበም።"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ አውታረ መረብ አይገኝም።"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ አውታረ መረብ አይገኝም። ጥሪ ለማድረግ ወደ ሽቦ አልባ አውታረ መረብ ያገናኙ።"
"አንድ ጥሪ ለማድረግ የሚሰራ ቁጥር ያስገቡ።"
"ጥሪ አልተሳካም።"
"የMMI sequence…"
"አገልግሎት አይደገፍም"
"ጥሪዎችን መቀያየር አልተቻለም።"
"ጥሪን መለየት አልተቻለም።"
"ማስተላለፍ አልተቻለም።"
"ለስብሰባ ጥሪዎች አልተቻለም።"
"ጥሪውን መዝጋት አልተቻለም።"
"ጥሪ(ዎች)ን መልቀቅ አልተቻለም።"
"ጥሪዎችን መያዝ አልተቻለም።"
"ጥሪ ለማድረግ ወደ ሽቦ አልባ አውታረ መረብ ያገናኙ።"
"የአደጋ ጊዜ ጥሪ"
"ሬዲዮ ክፈት"
"ምንም አገልግሎት የለም። ዳግም በመሞከር ላይ…"
"በአደጋ ጥሪ ወቅት የአውሮፕላን ሁነታ መግባት አይችልም።"
"መደወል አልተቻለም። %s የአስቸኳይ አደጋ ቁጥር አይደለም።"
"መደወል አልተቻለም። ወደ የአስቸኳይ አደጋ ቁጥር ይደውሉ።"
"ለመደወል የሰሌዳ ቁልፍ ተጠቀም"
"ያዝ"
"መጨረሻ"
"የመደወያ ሰሌዳ"
"ድምፀ-ከል አድርግ"
"ጥሪ ያክሉ"
"ጥሪዎችን አዋህድ"
"ማገላበጥ"
"ጥሪዎችን አደራጅ"
"ስብሰባ አደራጅ"
"ኦዲዮ"
"የቪዲዮ ጥሪ"
"አስመጣ"
"ሁሉንም አስመጣ"
"የSIM ዕውቂያዎች አስመጣ"
"ከዕውቂያዎች አስገባ"
"የመጣ እውቂያ"
"እውቂያን ማስመጣት አልተቻለም"
"ማዳመጫ መርጃዎች"
"የመስሚያ መርጃ ተጓዳኝአብራ"
- "TTY ጠፍቷል"
- "TTY ሙሉ"
- "TTY HCO"
- "TTY VCO"
"የDTMF ድምጾች"
"የDTMF ድምፆች ርዝመት አዘጋጅ"
- "መደበኛ"
- "ረጅም"
"የአውታረ መረብ መልዕክት"
"የስህተት መልዕክት"
"ስልክዎን ያግብሩ"
"የስልክዎን አገለግሎት ለማግበር ልዩ ጥሪ ያስፈልጋል።\n\n \"አግብር\" ከተጫኑ በኋላ ስልክዎን ለማግበር የቀረቡትን መመሪያዎች ያዳምጡ።"
"በማንቃት ላይ..."
"ስልኩ የሞባይል ውሂብ አገልግሎትዎን እያነቃ ነው።\n\nይህ እስከ 5 ደቂቃዎች ድረስ ሊወስድ ይችላል።"
"አግብር ይዝለል?"
"ማግበር ካዘለሉ፣ ጥሪ ማድረግ ወይም ተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ አውታረ መረብ(በWi-Fi አውታረ መረቦች ማያያዝ ቢችሉም እንኳን ) ማያያዝ አይችሉም። ስልክዎን እስኪያገብሩ ድረስ፣ ባበሩት ቁጥር እንዲያገብሩት ይጠየቃሉ።"
"ዝለል"
"አግብር"
"ስልክ አግብረሃል!"
"ከአግብር ጋር ያለ ችግር"
"አግብር መጠናቀቁን እስኪሰሙ የተነገሩትን መመሪያዎች ይከተሉ።"
"ድምጽ ማጉያ"
"ስልክዎን ፕሮግራም በማድረግ ላይ…"
"ስልክዎን ፕሮግራም ማድረግ አልተቻለም"
"አሁን ስልክዎ አግብሯል።አገልግሎቱ ለመጀመር እስከ 15 ደቂቃዎች ሊፈጅ ይችላል።"
"ስልክህ አላገበረም።\n ጥሩ ሽፋን ያለበት አካባቢ ማግኘት ያስፈልግሃል (መስኮት፣ ወይም ውጪ አካባቢ)።ለበለጠ አማራጮች የደንበኞች አገልግሎት ደውል ወይም \n\nእንደገና ሞክር።"
"ከልክ ያለፈ የSPC መታወክ"
"ተመለስ"
"በድጋሚ ሞክር"
"በመቀጠል"
"EcmExitDialog"
"የአደጋጊዜ ተዘዋዋሪ ጥሪ ሁነታ ገብቷል"
"የአደጋጊዜ ተዘዋዋሪጥሪ ሁነታ"
"የውሂብ ተያያዥነት አልነቃም"
- ለ %s ደቂቃዎች ምንም የውሂብ ተያያዥነት የለም
- ለ %s ደቂቃዎች ምንም የውሂብ ተያያዥነት የለም
- ስልኩ በድንገተኛ ጥሪ መልሶ መደወያ ሁነታ ለ %s ደቂቃዎች ይቆያል። በዚህ ሁነታ ላይ በሚሆንበት ጊዜ የውሂብ ግንኙነትን የሚጠቀሙ ማናቸውም መተግበሪያዎች ጥቅም ላይ ሊውሉ አይችሉም። አሁን መውጣት ይፈልጋሉ?
- ስልኩ በድንገተኛ ጥሪ መልሶ መደወያ ሁነታ ለ %s ደቂቃዎች ይቆያል። በዚህ ሁነታ ላይ በሚሆንበት ጊዜ የውሂብ ግንኙነትን የሚጠቀሙ ማናቸውም መተግበሪያዎች ጥቅም ላይ ሊውሉ አይችሉም። አሁን መውጣት ይፈልጋሉ?
- የተመረጠው እርምጃ በአደጋ ጥሪ መልሶ መደወያ ሁነታ ላይ ባለበት ጊዜ ሊገኝ አይችልም። ስልኩ በድንገተኛ ጥሪ መልሶ መደወያ ሁነታ ለ %s ደቂቃዎች ይቆያል። አሁን መውጣት ይፈልጋሉ?
- የተመረጠው እርምጃ በአደጋ ጥሪ መልሶ መደወያ ሁነታ ላይ ባለበት ጊዜ ሊገኝ አይችልም። ስልኩ በድንገተኛ ጥሪ መልሶ መደወያ ሁነታ ለ%s ደቂቃዎች ይቆያል። አሁን መውጣት ይፈልጋሉ?
"የተመረጠው እርምጃ በአደጋ ጥሪ ጊዜ ለክንውን ሊገኝ አይችልም።"
"የአደጋ ጊዜ ተዘዋዋሪ ጥሪ ሁኔታ ወጥቷል"
"አዎ"
"አይ"
"አሰናብት"
"አገልግሎት"
"አዋቅር"
"<አልተዘጋጀም >"
"ሌላ ጥሪ ቅንብሮች"
"በ%s በኩል በመደወል ላይ"
"የዕውቂያ ፎቶ"
"ወደ ብሕታዊነት ሂድ"
"ዕውቂያ ምረጥ"
"የድምፅ ጥሪ አይታገዝም"
"ደውል"
"ንዘር"
"ንዘር"
"ምስላዊ የድመጽ መልዕከት"
"ድምፅ"
"የደወል ቅላጼ እና ንዘረት"
"አብሮገነብ ሲም ካርዶች"
"የቪዲዮ ጥሪ አብራ"
"የቪዲዮ ጥሪ ማድረግን ለማብራት፣ በአውታረ መረብ ቅንብሮች ውስጥ የተሻሻለ 4ጂ LTE ሁነታን ማንቃት ይኖርብዎታል።"
"የአውታረመረብ ቅንብሮች"
"ዝጋ"
"የአደጋ ጥሪዎች"
"የአደጋ ጥሪዎችን ብቻ ለማድረግ"
"SIM ካርድ፣ ማስገቢያ ቀዳዳ፦ %s"
"ተደራሽነት"
"ገቢ የWi-Fi ጥሪ"
"የWi-Fi ጥሪ"
"ለመክፈት ዳግም ነካ ያድርጉ"
"መልዕክቱን በማመሳጠር ላይ ስህተት ነበር።"
"አንድ ሲም ካርድ አገልግሎትዎን ገቢር አድርጎታል፣ እንዲሁም የስልክዎን የማስተላለፍ ችሎታዎችን አዘምኗል።"
"እጅግ በጣም ብዙ ንቁ ጥሪዎች አሉ። እባክዎ አዲስ ከማስቀመጥዎ በፊት ያሉትን ጥሪዎች ይጨርሱ ወይም ያዋህዱ።"